ግቦችን ለመፈጸም በዓላማ መጓዝ ይገባል።

ደብረ ታቦር፡ መስከረም 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ሥራዎችን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመትን ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄዷል። የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን በ2017 ዓ.ም በፀጥታው...

የዶክተር አንባቸው መኮንን ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራቸውን ለማገልገል በሥራ ቦታቸው ላይ እንዳሉ የተሰውትን የዶክተር አንባቸው መኮንንን ራዕይን ለማስቀጠል በስማቸው ሀገር በቀል ፋውንዴሽን በ2012 ዓ.ም ተመሥርቷል። የዶክተር አንባቸው መኮንን ፋውንዴሽን በመላ የሀገሪቱ ሁሉንም የማኅበረሰብ...

የጸጥታ አካላት አላማ እና ግብ የሕዝብን እና የሀገርን ደህንነት ማረጋገጥ ነው።

ሁመራ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፖሊስ ተቋማት ላይ እየተሠራ ያለው የሪፎርም ተግባር የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ሪፎርሙን ወደ መሬት አውርዶ ተግባራዊ ለማድረግ ያግዝ ዘንድ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ...

በአማራ ክልል ለበርበሬ ምርት ምን ያህል ትኩረት ተሰጥቷል ?

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እምቅ አቅም ካላቸው ሀገራት ውስጥ ትጠቀሳለች። ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የግብርና ምርት ነው። ከምታመርታቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በርበሬ አንዱ ነው።...

የሕግ ማስከበር ሥራዎች ውጤት እያመጡ ነው።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በጸጥታ እና የሕግ ማስከበር ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። ውይይቱ በ2017 በጀት ዓመት የተሠሩ የጸጥታ ተግባራትን በመገምገም የቀጣይ ሥራዎችንም ለማመላከት እንደሚያስችል...