“ብቁ ዜጋ ለመገንባት ምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ላይ መሥራት ይጠበቃል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የምግብ ሥርዓት እና ሥርዓተ ምግብ ምክር ቤት መክፈቻ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እየተካሄደ ነው። በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን (ዶ.ር)...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመተባበር እና የአይበገሬነት ተምሳሌት ነው።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለፍፃሜ በመብቃቱ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አስተያየት ሰጭዎቹ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመናት ቁጭት የወለደው፣ የይቻላል ስሜትን የፈጠረ እና ኢትዮጵያውያን በተባበረ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ “የጎርጎራ ቃልኪዳን” ሰነድን ፈርመው ለከፍተኛ መሪዎች አስረከቡ።

ባሕር ዳር:ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ከ2018 እስከ 2042 የሚተገበረውን "የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ በላቀ የአመራር ቁርጠኝነት እና ትብብር ለመፈጸም የሚያስችለውን "የጎርጎራ ቃልኪዳን" ሰነድን ፈርመው ለዞን አሥተዳዳሪዎች...

” የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ የግጭት እና ድህነት አዙሪትን በዘላቂነት የሚፈታ ነው”...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልእክት በአማራ ክልል በተዘጋጀው አሻጋሪ የዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ለክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ተከታታይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ከነሐሴ 18/2017 ዓ.ም...

የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው። ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ባለሕልም የክልል የጸጥታ አመራር ለሁለንተናዊ እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ ለፀጥታ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና መሥጠት...