“ለውጥ የሚመራው በመሪ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጀምሯል።
በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ ከ77 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት በፀሐይ ኃይል የሚሠራ የውኃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ፕሮጀክቱ በዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC)...
ትክክለኛ ግብር ካልተሰበሰበ ልማት ማልማት አይቻልም።
ባሕርዳር፡ ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር በጋራ በመኾን አዲስ የገቢ ግብር አዋጅ ረቂቅ ላይ ውይይት አድርጓል።
ከተለያዩ ተቋማት የተጋበዙ እንግዶች እና...
የባሕላዊ ሽምግልና ሥርዓት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ከተማ አቀፍ የባሕላዊ ሽምግልና መማክርት መመስረቻ ጉባኤን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ...
በአካባቢያችን ያሉ አቅመ ደካሞችን ልንደግፍ ይገባል፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ታገኝ ምኅረቱ በባሕር ዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ ሽምብጥ ቀበሌ ከ30 ዓመት በላይ ነዋሪ ናቸው፡፡
ወይዘሮ ታገኝ እንጀራ በመጋገር፣ ልብስ በማጠብ እና ሌሎችንም ሥራዎች እየሠሩ ኑሮን እንደነገሩ ይገፉ...








