ለመኾኑ ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃት ምንድን ነው? አሳሳቢነቱስ?
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪካችን ወይዘሮ አበበች ጎዴነው ትውልድ እና እድገታቸው በደቡብ ጎንደር ዞን ነው። ወይዘሮ አበበች የሁለት ልጆች እናት አንደኾኑ የነበራቸውን የትዳር ሕይዎት በምልሰት ነገሩን።
ወይዘሮዋ ትዳር የያዙት በራሳቸው ፍላጎት እንዳልነበር...
የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች አሥተዳደር ዐቢይ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች አሥተዳደር ዐቢይ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን ሕዳር 25/2018 ዓ.ም ያካሄደ ሲሆን፣ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ መስጠቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ለአሚኮ የላከው መረጃ ያመለክታል፡፡
መዚህም...
ከበጋ ስንዴ ምርት 13 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የበጋ መስኖ ስንዴ ማምረት እንደ ሀገር በምግብ ራስን ለመቻል እና ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት ለመተካት በትኩረት እየተሠራበት ይገኛል፡፡
በአማራ ክልልም በመስኖ ከሚለማው መሬት አብዛኛውን ድርሻ ስንዴ እንዲለማበት እየተደረገ ነው።
አርሶ...
“እያንዳንዱ የሰላም ስምምነት የጥይት ድምፅ የማይሰማባት አሕጉር የመገንባት ግባችን ላይ ለመድረስ ያግዘናል” ምክትል ሊቀመንበር...
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት በአማራ ክልል መንግሥት እና በአፋሕድ መካከል የተደረገውን የዘላቂ ሰላም ስምምነት አወድሷል፡፡
የሰላም ስምምነቱ በአካባቢው ለዓመታት የዘለቀውን ግጭት አስቁሞ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል ርምጃ ነውሞ ብሎታል፡፡
በአዲስ አበባ በተካሄደው...
የመስኖ ምርታማነትን ለማሳደግ ቴክኖሎጂዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሠራ ነው።
እንጅባራ፡ ኅዳር 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ቀበሌ አካሂዷል።
የዘር ሥራውን ያስጀመሩት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ እና የከተማ እና መሠረተ...








