ተማሪዎች በቁሳቁስ ችግር ከትምህርት ቤት እንዳይቀሩ ሁሉም በርብርብ መሥራት አለበት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እፎይታ የበጎ አድራጎት ማኅበር የተለያዩ ተቋማትን በማስተባበር በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ለሚገኘው የቁልቋል ሜዳ አንደኛ ደረጃና መካከለኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፋ ገቢዎች ሚኒስቴር የባሕር ዳር...

ሕዝብ እና መንግሥት በትብብር ሲሠሩ ማንሠራራት እና ብልጽግና አይቀሬ ነው።

ደብረማርቆስ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም የአሻጋሪ ዕድገት የዘላቂ ልማት የዕቅድ ውይይት መድረክ "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ...

አምራች ኢንደስትሪው ለከተማዋ ዕድገት አቅም እንዲፈጥር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያደረገ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በተጠናቀቀው...

ተስፋ የተጣለበት የፍኖተ ሰላም ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ምን ደረጃ ላይ ነው?

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሟላ ዕውቀት እና ክህሎት ያለው፣ በመልካም ሥነ ምግባር የታነጸ፣ በማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ዘርፎች ተፈላጊ ውጤት ማምጣት የሚችል ትውልድ ለመፍጠር የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ቁልፍ ጉዳይ ነው። የትምህርት ጥራትን...

ግቦችን ለመፈጸም በዓላማ መጓዝ ይገባል።

ደብረ ታቦር፡ መስከረም 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የመንግሥት የልማት ሥራዎችን ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመትን ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሄዷል። የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን በ2017 ዓ.ም በፀጥታው...