ከተማን የማዘመን ሥራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

ወልድያ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት እና የፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እየተካሄደ ነው። የወልድያ ከተማ...

ለ25 ዓመቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ መሳካት በእልህ እና በቁጭት ልንሠራ ይገባል።

ወልድያ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር የመንግሥት እና የፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ እየተካሄደ ነው። የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በ2017...

ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ማምጣቱ ላይ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ተማሪዎችን ለመመለስ ቅንጅታዊ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የትምህርት ባለድርሻዎች ይገልጻሉ። በምዕራብ ጎንደር አሥተዳደር ዞን ቋራ ወረዳ የገለጉ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማ የኮሪደር...

“ሥራ አጥነትን እና ኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ቆርጠን መሥራት አለብን”

ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ...