የመታመን ዋጋው ከ8 ነጥብ 4 ሚልየን ብር በላይ ሲሆን!

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነገሩ እንዲህ ነው ኅዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡15 ሰዓት ላይ ወደ ንግድ ባንክ አካውንታቸው 8 ነጥብ 4 ሚልዮን ብር እንደገባላቸው ማሳወቂያ (ኖትፊኬሽን) ደረሳቸው፡፡ ግራ የገባቸው ግለሰቡ...

“የሀገሪቱ ኢኮኖሚ እንዲያድግ ከተፈለገ ተቋማትን በቴክኖሎጂ ማዘመን ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ብሔራዊ የዲጂታል ክፍያዎች ስትራቴጂ (NDPS 2026–2030) እና ፈጣን የክፍያ ሥርዓት (instant payment system IPS) ይፋ ተደርጓል። ስራቴጂው የእርስ...

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ለፋይዳ መታወቂያ ደኅንነት የሚውል የዲጂታል ሠርተፍኬትን በይፋ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥቂት ወራት በፊት ለኢ-ፓስፖርት አገልግሎት ዲጂታል ሠርተፍኬት ለማምረት የሚውለውን የሩት ሠርተፍኬት ባለሥልጣን ያስጀመረው አሥተዳደሩ በዛሬው እለትም በተመሳሳይ ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ደኅንነት የሚውለውን አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር...

የሰባተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ በርካታ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የተናገሩት የቦርዱ...

የመሬት ካሳ አከፋፈል ሕጉ ምንን ያስቀምጣል?

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን ኢትዮያጵያ የመሬት ባለቤትነት እና ይዞታ በሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌ የሚመራ መሠረታዊ ሃብት ነው፡፡ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 40(3) የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥት እና የሕዝብ ብቻ እንደኾነ ተደንግጓል፡፡ ይህ ማለት በግለሰብ ደረጃ መሬትን...