“ሰላምን ለማረጋገጥ እውነት ላይ የተመሠረተ ምክክር ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር...

“ለሰላም ትክክለኛው ጊዜ ትናንት ነበር፤ ትናንት አልፏል፤ ዛሬም ግን አልረፈደም” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)

ደባርቅ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ላይ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የክልል እና የመከላከያ ሠራዊት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተጎበኙ ነው። በጉብኝቱ መልዕክት ያስተላለፉት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና...

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።

ደሴ: ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የከተማዋ ወጣቶች ተገኝተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላም በሚሰፍንበት ኹኔታ እየመከሩ ነው። በተጨማሪም የተለያዩ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው። በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ...

“ዓይናችሁን ከዓላማችሁ ላይ አትንቀሉ” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በመስክ ምልከታ የታዩ መልካም አጋጣሚዎች እና መፈታት የሚገባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በየደረጃው ለሚገኙ የሥራ ኀላፊዎችም የሥራ መመሪያ እና የቀጣይ አቅጣጫ...

በከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የተማሪዎች ምገባ ተጀመረ።

ከሚሴ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር የተማሪዎችን ምገባ ማካሄድ ጀምሯል። በከተማ አሥተዳደሩ ቡኡረ ቦሩ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ነው የምገባ መርሐ ግብሩ የተጀመረው። በመርሐ ግብሩ የተማሪ ወላጅ የኾኑት...