“ወጣቶች ለሀገር አንድነት እና አብሮነት መስዋዕትነት መክፈል አለባችሁ” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደሴ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ በኮምቦልቻ ከተማ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎችም ወጣቶችን አሳታፊ ያደረጉ ሥራዎችን በማከናወን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ብለዋል።...
በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የሚሠራ የትምህርት ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የማኅበረሰቡን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልስ እና በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የሚከናወን የትምህርት ቤት ግንባታ ለማከናወን የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።
በደብረ ብርሃን ከተማ ጠባሴ ክፍለ ከተማ የምስረታ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ተጀመረ።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ልማት ሥራው በገንዳ ውኃ ከተማ ዙሪያ በፈንድቃ ተፋሰስ ተጀምሯል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ የአካባቢውን ሰላም...
ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሰሊጥ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የቅባት እህሎችን በማምረት እና ወደ ውጭ በመላክ ከሚታወቁ አካባቢዎች ውስጥ የአማራ ክልል ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደሚቀመጥ የክልሉ ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ መረጃ ያሳያል።
የምርት አቅርቦቱ እና ግብይቱም እየተሻሻለ...
ሰብዓዊ መብትን ማክበር እና ማስከበር የሁሉም ኀላፊነት ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ዓቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀን "ሰብዓዊ መብቶች፣ የዕለት ከዕለት ፍላጎቶቻችን" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...








