ለሰላም ዘብ በመቆማቸው የልማት ተሳታፊም ተጠቃሚም መኾን እንደቻሉ የኮምቦልቻ ከተማ ሴቶች ገለጹ።
ደሴ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ የተለያዩ የሴቶች አደረጃጀቶች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡
ለአሚኮ አስተያየታቸውን የሰጡት የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ወይዘሮ...
የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
መምሪያው በ2017 በጀት ዓመት ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 2 ቢሊዮን 332...
በምግብ ራስን የመቻል ፍጥነትን ለማሳለጥ በትኩረት ይሠራል።
ወልድያ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ግብርናን በማዘመን ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅን በወልድያ...
በግብርና መረጃ የበለጸጉ አርሶ አደሮችን ለመፍጠር ማሠልጠኛ ማዕከላት እየተጠናከሩ ነው፡፡
ደብረ ብርሃን: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው፡፡
በባለፈው በጀት ዓመት በዕቅድ ተይዘው የነበሩ ሥራዎች አፈጻጸም በአወንታ የሚወሰድ መኾኑን...
የኮሌራ በሽታን ለማጥፋት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ መሟላት ስለሚገባቸው የጽዳት እና ንጽሕና ጉዳዮች ዙሪያ ከሃይማኖት ተቋማት እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ...








