ሰላምን ለማረጋገጥ ችግሮች ላይ መወያየት፣ መግባባት እና የጋራ መፍትሔ ማስቀመጥ ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣...
“መሪ ማለት ለሚሠራበት ተቋም ራሱን የሰጠ ነው” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተቋቋመበትን አዋጅ እና ደንብ ለማስተዋወቅ የፖናል ውይይት እያካሄደ ነው።
ከዚህ ቀደም የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የነበረው በክልሉ ምክር ቤት በአዋጅ ቁጥር 300/2017 የክልሉ አሥፈጻሚ...
የጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ ከ72 በመቶ በላይ ደርሷል።
ጎንደር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸውን አሠራሮች በማሻሻል፣ የዲጂታል ፈጠራዎችን በመጠቀም እና ባለሙያዎችን በማብቃት፣ ኢንቨስትመንትን ሲያጓትቱ እና የኢኮኖሚ እድገትን ሲያደናቅፉ የነበሩ አሠራሮችን ለማሻሻል የሚያስችል ሂደት ነው።
አገልግሎቱ ብልሹ አሠራሮችን...
ቀይ ባሕርን በተመለከተ የታሪክ እዳው ከኋላችን ቢኾንም የታሪክ አደራችን ግን ከፊታችን ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት ከድሮም መገለጫዋ የኾነችው ኢትዮጵያ በልጆቿ የተባበረ ክንድ ለብዙዎች ሕልም የሚመስለውን የሕዳሴ ግድብ እውን ካደረገች ወራቶች ተቆጠሩ።
ዳሩ ግን ክስ እና ከእውነት የራቀ ውንጀላ መገለጫቸው የኾኑ ጥንተ ጠላቶች...
ሀገራት ለምን ቲክቶክን ያግዳሉ?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች መስፋፋት እየጨመረ ሲመጣ የቲክቶክ ተጽዕኖ እና የተጠቃሚዎቹ ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ አድጓል።
ይሁን እንጂ ቲክቶክ በተለያዩ ሀገራት ዘንድ የብሔራዊ ደኅንነት ሥጋት መፍጠሩን በዚህ ጽሑፍ ለመረጃነት የተጠቀምንባቸው...








