በምግብ ራስን ለመቻል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን በውጤታማነት መተግበር ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት ሃብት ልማት ለሌማት ቱርፋት ያለው አስተዋጽኦ ጤናማ ትውልድን ከመፍጠር ባለፈ የድህነት ቅነሳን እና የኢኮኖሚ እድገትን የሚያረጋግጥ ወሳኝ ዘርፍ ነው። በእንስሳት ሃብት ልማት ከፍተኛ አቅም ካላቸው ከተሞች መካከል የደብረ...

በደብረ ብርሃን ከተማ የተሻሻሉ የበግ ዝርያዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሌማት ቱርፋት መርሐ ግብር የእንስሳት ዘርፉን ዘመናዊ በማድረግ እና ትርፋማነቱን በማሳደግ ላይ ትልቅ ትኩረት ያደረገ ነው። የወተት ምርትን በመጨመር፣ የቆዳ እና የሥጋ ጥራትን በማሻሻል፣ የአርብቶ አደር እና ከፊል አርብቶ...

ማኅበረሰባዊ ፍትሕ እንዲመጣ እና ሕዝቡ እፎይታ እንዲያገኝ አዴኃን ባወጣው መግለጫ ጠየቀ።

ባሕር ዳር ፡ ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በወቅታዊዉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው ቀጥሎ ቀርቧል፦ በወቅታዊዉ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከአዴኃን የተሰጠ መግለጫ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የሚታወቀው የአማራ ዴሞክራሲያዊ...

በኩር ገዜጣ ታኅሣሥ 6/2018

https://drive.google.com/file/d/1sCw45FEJSH3LHDlMAFS8xSxqTpPBkzFS/view?usp=drive_link

”አጣዬ የአብሮነት እና የሰላም ከተማ መኾኗን አረጋግጠናል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ከሚሴ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ሕዝባዊ የሰላም አና የልማት ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የአማራ ክልል...