የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ዓለም አቀፍ የውኃ ድንጋጌን ያከበረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሺህ ዓመታት የቀይ ባሕር ገናና ባለቤት የነበረችው ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ የነበራትን የባሕር በር አጥታ ቆይታለች። አሁን ላይ ኢትዮጵያ የጥንት የባሕር ባለቤትነቷን ለማግኘት ጥያቄ አቅርባለች። እያነሳችው ያለው የባሕር በር የጋራ...

” ከጎዳና ላይ ስላነሱን ደስ ብሎኛል” ከጎዳና የተነሳ ታዳጊ

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የጎደና ልጆችን ከጎዳና በማንሳት ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲገቡ አድርጓል። መምሪያው የጎዳና ልጆችን የተለያዩ ግንዛቤዎችን በመፍጠር እና...

የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የፍትሕ ተቋማት የቀጣይ ትኩረት ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከሰሜን ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ እና በስሩ ከሚገኙ የፍትሕ ጽሕፈት ቤቶች ኀላፊዎች እና አቃቤያነ ሕግ ጋር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ባለፈው...

የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ በጀትን አጸደቀ።

እንጅባራ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም በጀትን ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ አድርጎ አጽድቋል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን 4ኛ ዙር 33ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም...

የአማራ ክልል መንግሥት ሙስናን ለመታገል ቁርጠኛ አቋም ይዟል።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር ግንባታ እና የጸረ ሙስና ትግል ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገምግሞ የ2018 በጀት ዓመት እቅዱ ላይ ተወያይቷል። የጥምረቱ አባል ተቋማት በአርዓያነት ቀድመው እንዲያቅዱ፣ ክልሉ ካለበት...