“ዳግም ትምህርቴን እንድማር ዕድሉ ስለተሰጠኝ እንደገና የመወለድን ያህል ቆጥሬዋለሁ” ትምህርት አቋርጦ የነበረ ተማሪ

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የጎደና ላይ ልጆችን በማንሳት ወደ ቤተሰቦቻቸው የመቀላቀል እና ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ እያደረገ ነው።...

“በሰላም እጦት ምክንያት ከቤተሰቦቼ ርቄ ለመማር ተገድጃለሁ” ከቤተሰቦቿ ርቃ የምትማር ተማሪ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት በተማሪዎች ሕይዎት ላይ ተጽዕኖ ማሳረፉን ተማሪዎች ተናግረዋል። ተማሪዎቹ የሰላም መስፈን ጥቅሙ የጋራ ነው፤ ሰላም ማጣታችንም ጉዳቱ ለሁላችንም ነው ብለዋል። ሰላም እንዳይደፈርስ ካለፈው...

የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገትና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት...

ተቋማዊ እና ሕጋዊ አሠራሮች ሲጠናከሩ ሕዝብ እና መንግሥትን የበለጠ ያስተሳስራሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ በተቋማት የማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ እና የሕግ ማዕቀፍ ላይ ውይይት አድርጓል። ውይይት የተደረገው በአማራ ክልል የመንግሥት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣ በአማራ ክልል የመንግሥት ፕላን ኢንስቲትዩት እና...

የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ደብረማርቆስ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ላይ...