ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ተልዕኮን በአግባቡ መወጣት ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃ ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በደጀን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
አካባቢን በማጽዳት ወባን በቀላሉ መከላከል ይቻላል።
ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ክልል አቀፍ የወባ ወረርሽኝ መከላከል ማስጀመሪያ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው።
ንቅናቄው "የአርብ ጠንካራ እጆች የወባን ወረርሽኝን ይገታሉ" መርሐ ግብር አካል ነው።
በከተማዋ ከተለያዩ አደረጃጀቶች የተውጣጡ...
ፕሮግራሙ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ እንዲገባ የመንግሥትን ልዩ ትኩረት ይፈልጋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከቆቦ እስከ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ማልማት እንደሚችል እቅድ የተቀመጠለት ፕሮጀክት ነው፤ የቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም።
ፕሮግራሙ በከርሰ ምድር እና በገፀ ምድር ውኃ ከ73 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በመስኖ...
በዓለም አቀፍ ደረጃ በምጣኔ ሃብት ተስተካካይ ሀገር ለመፍጠር ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ካፒታልን ከቴክኖሎጂ ጋር...
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።
በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የኢኮኖሚ ቴክኒካል አማካሪ እና የልማት እቅዱ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት የአሻጋሪ እድገት...
መናኻሪያዎች ዲጂታል የትኬት አገልግሎትን መጠቀማቸው የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ ያደርገዋል።
ሁመራ: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቲት ሁመራ አንደኛ ደረጃ መናኻሪያ ዲጂታል የትኬት
አገልግሎቱን መስጠት ጀምሯል።
ዲጂታል የትኬት አገልግሎት በመናኻሪያዎች ተግባራዊ መደረጉ ለተሳፋሪዎች እና ለአሽከርካሪዎች እንግልትን በመቀነስ የትራፊክ እንቅስቃሴውን ጤናማ ማድረግ እንደሚያስችል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...








