“በተሳሳተ ግንዛቤ ጫካ የወጣችሁ ታዳጊዎች እንደእኔ ወደ ቤታችሁ ተመለሱ”
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ኃይለማርያም አብይ የአማራን ሕዝብ ነጻ ለማውጣት በሚል ወደ ጫካ ሲወጣ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነበር፡፡
በትምህርቱም ውጤታማ እና በቤተሰቦቹም ኾነ በመምህራኖቹ ጥሩ ደረጃ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቅ እንደነበርም ይናገራል።
ከሁለት ዓመት...
ስታሸንፍ ተፈላጊ ትኾናለህ!
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1896 ዓ.ም በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 15 የመጀመሪያውን የአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ልዑክ ወደ ኢትዮጵያ መምጣትን ታሪክ ያወሳል።
በዚህ ጊዜ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ቴዎዶር ሮዝቬልት አምባሳደር ሮበርት ፒ ስኪነርን ወደ አዲስ አበባ የላኩት...
የወልድያ ከተማን ዕድገት ለማሳለጥ የኅብረተሰቡ ትብብር እና ድጋፍ አስፈላጊ ነው።
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከከተማዋ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር አድርጓል።
የምክክሩ ተሳታፊዎች እንደሀገር እየተመዘገቡ ያሉ የልማት ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ቀጣይ ዕድገት መሠረት...
የሀገርን ልማት ለማስቀጠል ሰላም ወሳኝ ጉዳይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በስድስቱም ክፍለ ከተሞች "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ቱሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት አድርጓል።
በውይይቱ ከዚህ በፊት በተሠሩ ሥራዎች እና በተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች አንፃራዊ ሰላም...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ያሉትን ጸጋዎች አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እየተሠራ ነው።
ገንዳ ውኃ፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ቱሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ከማኅበረሰቡ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ከለውጡ ዓመታት ወዲህ ከተማዋን ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ...








