የልማት እቅድ እውን እንዲኾን ሰላምን ማጽናት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው ።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ "ዘላቂ ሰላም ግባችን፣ አንድነት መንገዳችን ነው" በሚል መሪ መልዕክት የሕዝብ ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት...

በዴሞክራሲ ግንባታ ሂደት የፍርድ ቤቶች ሚና በሚል ርዕስ ለአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ስልጠና...

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለክልሉ ዳኞች ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩ ስልጠናዎች ላለፉት 10 ቀናት በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ሲሰጡ ቆይተዋል። የተሰጡ ስልጠናዎች የዳኞችን በጥራት እና በብቃት የመወሰን አቅም የሚፈጥሩ ፣ እንዲሁም ዳኞች ነገሮችን ከብዙ አቅጣጫ...

“መልካም” የማሽላ ምርጥ ዘር አርሶ አደሮችን ውጤታማ እያደረገ ነው።

ከሚሴ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተሻሻለ የማሽላ ምርጥ ዘር በመጠቀማቸው ምርት እና ምርታማነታቸው እየጨመረ መምጣቱን በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል። እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ ምርጥ ዘሮችን...

ለሁለት ዓመታት ከትምህርት መራቅ ለሥነ ልቦና ጉዳት ዳርጎን ቆይቷል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር የትምህርት ዘርፉ ጉዳት አጋጥሞት ቆይቷል። የጸጥታ ችግሩ በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዲኾኑ ምክንያት ኾኗል። በጸጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ተቋርጦባቸው ከቆዩ አካባቢዎች ደግሞ...

አረጋውያንን ከመደገፍ ባለፈ አቅማቸውን ባገናዘበ የሥራ መስክ ለማሰማራት ጥረት እየተደረገ ነው።

ደባርቅ: መስከረም 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አረጋውያንን በዘላቂነት ለመደገፍ የሚያስችሉ የተለያዩ ተግባራትን እያከናዎነ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ገልጿል። በመቄዶንያ የአረጋውያን፣ የአቅመ ደካሞች እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ደባርቅ ቅርንጫፍ ከሚገኙት...