የማኅበረሰቡን አንገብጋቢ ችግሮች እየፈታን ነው።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የከተማ፣ የክፍለ ከተማ እና የቀበሌ መሪዎች በተገኙበት ነው ያለፉ የ90 ቀናትን ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ያለው።
የባሕርዳር...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሠንደቅ ዓላማ ቀንን እያከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀንን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጲያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ" በሚል መሪ መልዕክት እያከበረ ነው።
የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከባበሩ...
“ለክብርሽ እጅ ይነሳልሻል፤ ለፍቅርሽ ክቡር መስዋዕትነት ይከፈልልሻል”
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺን የናቁት ወድቀዋል፤ አንቺን ያከበሩት ከብረዋል፤ አንቺን የነኩት ተቃጥለዋል፤ አንቺን የገፉት ተዋርደዋል፤ አንቺን የወጉት ተወግተዋል። በአንቺ ላይ የዘመቱት አልቀዋል፤ በዓለሙ ፊት እንደ ትቢያ ተበትነዋል።
ለአንቺ የቆሙት ጸንተዋል፤ ለአንቺ የዘመቱት...
” ገናናው ክብራችን፣ ሠንደቅ ዓላማችን”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም እየተከበረ ነው።
ደሙን ያፈሰሰ ልቡ እየነደደ
በአርበኝነት ታጥቆ ጠላት ያስወገደ
ንጉሡን ሀገሩን ክብሩን የወደደ
ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ።
ገናናው ክብራችን ሠንደቅ...
ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና አንድነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ የብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሠልጣኝ ወጣቶች ተናገሩ።
ደሴ: ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የሰላም አገልግሎት ሥልጠና በወሎ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ብርሃኑ ግርማ (ዶ.ር) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጊዜን፣ ጉልበትን እና ዕውቀትን ሳይከፈልበት ለሌሎች ማካፈል...







