“የክልሉ መንግሥት ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው አድርጓል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ( ኢንሳ) ጋር በመተባበር 6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር አስመልክቶ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። በፓናል ውይይቱ የአማራ ክልል...

የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር ወጣቶችን የሚያግዝ ”ብቁ ወጣት” የተሰኘ መርሐ ግብር አስጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ አቀፍ ልማት ማኅበር ከዩኒሴፍ እና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ''ብቁ ወጣት'' የተሰኘ መርሐ ግብር የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። ‌‎በዩኒሴፍ የአማራ ክልል ጽሕፈት ቤት ተወካይ አሥተባባሪ ዶክተር አምባነሽ ነጮ...

የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ የድርሻን መወጣት ይገባል። 

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ቀጣና ለሰላም አስከባሪ እና ለፖሊስ አባላት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል።   በማጠቃለያ ሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ...

የቅድመ ወባ መከላከል ክትባት እየተሰጠ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ። 

ገንዳ ውኃ፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ዕድሜያቸው ከ6 ወር እስከ 11 ወር ለኾኑ ሕጻናት የቅድመ ወባ መከላከል ክትባት በመደበኝነት እየተሰጠ መኾኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።   የቅድመ መከላከል ክትባቱ በገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር...

የባሕል ፍርድ ቤቶችን ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተደረገ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል አዋጅ ማጽደቁ ይታወሳል። የአዋጁን አፈጻጸም የሚከታተል በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራ የባሕል ፍርድ ቤቶች...