ከተማዋ ጽዱ እንድትኾን በተደራጀ መንገድ የጽዳት እና ውበት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የጥርን በባሕር ዳር" መርሐ ግብር አንዱ አካል የኾነው የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል።
በዘመቻው እየተሳተፉ ያገኘናቸው ወይዘሮ መልካም አልማው እንደገለጹት ከተማ ውብ የሚኾነው ማኅበረሰቡ ሲተባበር ነው። ማኅበረሰቡ ተጠቅሞ...
ዓለም መድኃኒቷን አገኘች፤ በደስታም ተመላች።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያቺ ጨለማ የወረሳት፣ የመከራ በትር የበዛባት፣ ዲያቢሎስ በጥርሱ የነከሳት፣ የሐጥያት ሕማም ያሰቃያት፣ ፍዳ ያስጨነቃት ዓለም መድኃኒቷን አገኘች፤ በብርሃን ተሞላች፤ በደስታም ከነፈች።
እነዚያ የእርሱን መምጣት በተስፋ የጠበቁት፣ የእርሱን መወለድ የጓጉለት፤...
“ሀገር ሰላም ይሁን እንጅ ጧሪማ ሞልቷል”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው ፋና ሕጻናት እና የማኀበረሰብ ልማት ማኀበር የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ለ149 አረጋውያን የማዕድ ማጋራት እና የቅርጫ ሥጋ ሥጦታ አበርክቷል።
የማዕድ እና የቅርጫ ሥጋ...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በዓለም ዙሪያ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ ሀገራት በተለይም በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሮ መዋሉን አልጄዚራ ዘግቧል።
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በመካከለኛው ምሥራቅ እስያ እና በምሥራቅ አውሮፓ ሀገራት...
የራስን ወገን በራስ
ደሴ: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲ ኤም ቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለ400 የከተማዋ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች ማዕድ አጋርቷል።
የዲ ኤም ቪ ፎር ደሴ አማካሪ ማዘንጊያ አበበ በዓሉን በማስመልከት...








