የባሕል ፍርድ ቤቶችን ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል ውይይት ተደረገ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል አዋጅ ማጽደቁ ይታወሳል። የአዋጁን አፈጻጸም የሚከታተል በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራ የባሕል ፍርድ ቤቶች...

ኢትዮጵያውያን የባሕር በር ሊቆለፍብን አይገባም።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ኤርትራ እስከተገነጠለችበት 1983 ዓ.ም ድረስ 97 በመቶ የሚኾነው የወጭ እና ገቢ ንግዷን ታከናውን የነበረው በአሰብ በኩል እንደነበር የትናንት ታሪክ ምስክር ነው፡፡   ከኤርትራ መገንጠል በኋላ ደግሞ የባሕር በር አልባ...

ከነበረው ንቅናቄ በላይ ጥረት በማድረግ የወባ በሽታን መከላከል ይገባል። 

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ወባ እንዳይስፋፋ ከወዲሁ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።   የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ወባ...

የሕግ የበላይነትን ለማስከበር የፖሊስ ተቋምን መቀላቀላችሁ የሚያስመሰግናችሁ ተግባር ነው። 

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሸነር ታደሰ አያሌውን ጨምሮ የስትራቴጅክ እና ከፍተኛ መሪዎች የ34ኛ ዙር የመደበኛ እና የአድማ...

‎”ብቁ ወጣት” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ ኾነ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ከዩኒሴፍ እና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የሚተገብረውን ''ብቁ ወጣት'' የተሰኘ ፕሮግራም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። ‎ ‎የአማራ ልማት ማኅበር ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መላኩ ፈንታ...