የሴፍትኔት መርሐግብር የነዋሪዎችን ኑሮ እያሻሻለ ነው።
ፍኖተሰላም: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ስጦታ ገብረ ሚካኤል በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ኑሯቸውን ሲገፉ መቆየታቸውን ነግረውናል ። አሁን ላይ ግን በሴፍትኔት መርሐግብር በመሳተፍ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
በከተማ ግብርና በመሥራትም...
የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው ...
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የአፋህድ...
ዩኒዬኑ የአርሶ አደሮችን ቁልፍ ችግሮች ለይቶ በመፍታት ለግብርና ልማት ሽግግር የጎላ ድርሻ እየተወጣ ነው።
እንጅባራ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን 16 መሠረታዊ ማኅበራትን በማቀፍ በ855 ሺህ ብር መነሻ ካፒታል በ1996 ዓ.ም ነው የተመሠረተው።
የኅብረት ሥራ ማኅበር ዩኒዬኑ በ 22 ዓመታት ጉዞው የአባል መሠረታዊ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎብኝተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ...
ሴቶች ከአባልነት ባለፈ በውሳኔ ሰጭነት አቅም ስፍራን እንዲይዙ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው።
ሥብሠባው የክንፉን የስድስት ወር አፈፃፀም መገምገም፣ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎ ላይ ውይይት ማካሄድ እና የሴቶች ክንፍ መደበኛ ጉባኤ ላይ...








