በአማራ ክልል የመማሪያ መጻሕፍት ሥርጭት በምን ደረጃ ላይ ነው ?

ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የትምህርት ጥራቱን ለማስጠበቅ እና የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የግብዓት አቅርቦት የማሟላት ሥራ ይሠራል። ከግብዓት አቅርቦቶቹ መካከል የመማሪያ መጻሕፍት ሥርጭት ይገኝበታል። በክልሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መጻሕፍት እየታተሙ ለተማሪዎች ይሠራጫሉ። ነገር...

ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ጎንደር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው መግለጫ ሰጥተዋል። ከንተባው ወርኃ ጥር ጎንደር ከተማ የምትሞሸርበት፣ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ ትውፊቶች ጎልተው የሚወጡበት መኾኑን ተናግረዋል። የከተሞች እናት የኾነችው ጎንደር ከተማ የሃይማኖት መቻቻል፣...

መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ከብልሹ አሠራር የፀዳ ለማድረግ ዲጂታል የግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ አድርጓል።

አዲስ አበባ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገንዘብ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የፌደራል ተቋማት የመንግሥት ግዥ እና ንብረት አሥተዳደር ሥርዓት ዝርጋታ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ መንግሥት ከያዘው በጀት ከፍተኛው ብር ለግዥ እንደሚውል...

ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት አነስተኛ መሬት ላላቸው አርሶ አደሮች ብድር ለማቅረብ ስምምነት ላይ ደርሷል።

ወልድያ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና ከሰሜን ወሎ ዞን ጋር አነስተኛ መሬት ላላቸው አርሶ አደሮች ብድር ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። የባንኩ የሪቴይል ባንኪንግ ክፍል ሥራ አስኪያጅ ኤልያስ...

የሴፍትኔት መርሐግብር የነዋሪዎችን ኑሮ እያሻሻለ ነው።

ፍኖተሰላም: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ስጦታ ገብረ ሚካኤል በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ኑሯቸውን ሲገፉ መቆየታቸውን ነግረውናል ። አሁን ላይ ግን በሴፍትኔት መርሐግብር በመሳተፍ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል። በከተማ ግብርና በመሥራትም...