ጎንደር ከተማን የዲጅታል አድራሻ ሥርዓት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ።
ጎንደር፡ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማን ለማዘመንና አገልግሎት አሰጣጣጥን ለማቀላጠፍ የሚያስችል የዲጅታል አድራሻ ሥርዓት ለመተግበር ሰነድ ተፈርሟል። ሰነዱ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና በስፔስ ሳይንስና ጅኦስፓሻል ኢንስቲትዩት መካከል ነው የተፈረመው።
የጎንደር ከተማ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ጉዳት እያደረሰ ላለው የትራፊክ አደጋ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።
ደብረብርሃን: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ቁጥጥር ዋና ክፍል የመንገድ ትራፊክ የግንዛቤ ማስጨበጫ ክፍል ኀላፊ ኮማንደር ግሩም ዳኛቸው በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ብቻ 33 የትራፊክ አደጋዎች መድረሳቸውን...
ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው።
ደብረማርቆስ: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የገበያ ማረጋጋት እና የሕገ ወጥ የንግድ ቁጥጥር ሥራዎች በተጠናከረ መልኩ እንዲከናወኑ ለማድረግ ግብረ ኀይል ተቋቁሞ እየተሠራ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል።
የደብረ...
ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡
አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...
በአንድ ሀገር ውስጥ ጤናማ የትውልድ ቅብብሎሽ ሊኖር የሚችለው ጥራቱን የጠበቀ የትምህርት ሥርዓት ሲፈጠር ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር መልካሙ ባየ የአምስት ልጆች አባት ናቸው። ትምህርት ለሰው ልጆች ያለውን ጠቀሜታ ቢረዱም እንኳን ሙሉ በሙሉ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ገበታ አልላኩም።
አርሶ አደር መልካሙ ባየ አሁን ላይ ቤት...








