“ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ የፍርድ ቤቶች ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጠናከር አድርጓል”...

ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰብሳቢነት የሚመራው፣ ሁሉም የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እና ፡ሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ፍርድ ቤቶች አባል የኾኑበት ሀገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በድሬድዋ ከተማ ተካሂዷል። በደሬድዋ ከተማ...

የተማሪዎች ምገባ በትምህርት አቀባበል ተጨባጭ ለውጥ አምጥቷል።

ደሴ:ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የ2018 የተማሪዎች የምገባ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል።   በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በ2015 ዓ.ም በሁለት ትምህርት ቤቶች የተጀመረው የተማሪዎች ምገባ አሁን ላይ በ20 ትምህርት ቤቶች እየተካሄደ ይገኛል።   ምገባው ከተጀመረ ጀምሮ በተማሪዎች...

የዶሮ ሃብት ልማት የወጣቶችን ሕይወት እየቀየረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁላል ከልጅ እስከ አዋቂ የሚመገበው እና ከፍተኛ ፕሮቲን ያለው ምግብ ነው። ለሰው ልጅ ጠቃሚ የኾኑ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ይህ ጠቃሚ ምግብ በገበያ ላይም ተፈላጊነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህንን...

“የምርት ብክነትን ለመቀነስ እየተሠራ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከልክ በላይ ደርቆ መርገፍ፣ በዝናብ መበስበስ፣ በበረዶ መርገፍ፣ በምስጥ መበላት፣ በውቂያ ጊዜ ብልሽት፣ በማጓጓዝ ጊዜ መባከን እና ሌሎችም ከምርት ብክነት ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ እንደ ዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ያለውን የቡና ምርት አቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ጎጃም ዞን የቡና ምርትን በስፋት እና በጥራት ለማምረት የሚያስችል ጸጋ ያለው ዞን ነው። በዞኑ ወረዳዎች የቡና ምርትን በጥራት እና በሚፈለገው ልክ በማምረት የአርሶ አደሮችንም ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ...