ወደ ትምህርት ገበታ ያልተመለሱ ተማሪዎችን ለመመለስ በትኩረት መሥራት ይገባል።
ጎንደር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጣና የዞን እና የወረዳ የትምህርት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
የራስ ቆዳ ፈንገስ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ መቅደስ አናብል በባሕር ዳር ከተማ የሚኖሩ የሦሥት ልጆች እናት ናቸው።
ወይዘሮ መቅደስ ለአሚኮ እንደተናገሩት ልጆቻቸው ላይ በተደጋጋሚ የራስ ቅላቸው ላይ የሚወጣ የሚያሳክክ ቁስል የልጆቹን ፀጉር ለመላጨት እንዳስገደዳቸው ገልጸዋል።
ቁስለቱ ከየት...
የሚታቀዱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዳር የሚደርሱት በሚሰበሰበው ገቢ ልክ ነው።
እንጅባራ: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ622 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ገቢዎች መምሪያ አስታውቋል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በተያዘው በጀት ዓመት ከመደበኛ ገቢ እና ከአገልግሎት ገቢ...
“ጣና ፎረም ለእኛ ከሁነትም በላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለመሻት እንደተመሠረተ የሚነገርለት ጣና ፎረም ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል።
"አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በተጀመረው ፎረም ላይ የእንኳን ደህና...
ባሕር ዳር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የመጡ የጣና ፎረም ተሳታፊ እንግዶቿን መቀበሏን ቀጥላለች።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና ፍረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የመድረኩ ተሳታፊዎችም ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ተጉዘው ከትላንት ጀምሮ ወደ ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል።
ዛሬ ጠዋትም...








