“የደረሱ ሰብሎችን ለመሠብሠብ የሚመች የአየር ሁኔታ ይኖራል”
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጅ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዎሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል የሚቲዎሮሎጅ ሳይንስ ረዳት ተመራማሪ እንደግ አንላይ ባለፋት ጊዜያት በአማራ ክልል ምዕራብ አማራ ዞኖች ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ እንደተመዘገበ ተናግረዋል።
በቀጣይ...
የመስኖ ፕሮጄክቶች ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ እያደረጉ ነው?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና መለስተኛ የመስኖ ፕሮጄክቶች ይገኛሉ። እነዚህ የመስኖ ፕሮጄክቶች ምርት በዓመት ሁለት ጊዜ እና ከዚያ በላይ እንዲመረት በማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው።
በአማራ ክልል ከሚገኙ የመስኖ...
ማኅበረሰቡ አገልግሎት ለማግኘት እጅ መንሻ ከማቅረብ ይልቅ ለመብቱ መቆም አለበት።
ጎንደር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ዘላቂ ሰላምን ለማስመዝገብ የመንግሥት ሠራተኞች ሚና ትልቅ በመኾኑ የተጀመሩ ሰላምን የማስፈን ተግባራትን እንደሚደግፉ ተሳታፊዎቹ ገልጸዋል።
በክልሉ የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ሕዝቡን ለበርካታ ውስብስብ ችግሮች...
ነጻ የሕግ ድጋፍ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻ የሕግ ድጋፍ ማለት በኢኮኖሚ አቅም ማነስ እና በጉዳት ተጋላጭነታቸው ምክንያት የፍትሕ መጓደል የደረሰባቸው ዜጎች ለጥብቅና አገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ በነጻ የሕግ ሙያ አገልግሎት እንዲያገኙ የሚደረግበት የአሠራር ሥርዓት ነው፡፡
በአማራ...
የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንቨስትመንት ዘርፍ ልምድ የሚቀሰምበት ነው።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከቅድመ ግንባታ ጀምሮ ማምረት እስከጀመሩት ድረስ 1ሺህ 519 ፕሮጀክቶች ይገኛሉ።
የሰሜን ጎጃም የኢንቨስትመንት ቦርድ መሪዎች በሰሜን ሸዋ ዞን በአንጎለላ እና ጠራ ወረዳ እና በቡልጋ ከተማ አሥተዳደር...








