44 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ ስንዴ ለማልማት ማቀዱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላ እና ጠራ ወረዳ የበጋ መስኖ እና የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ታደሰ ማሙሻ በዘንድሮው የበጋ መስኖ ልማት 44 ሺህ...

ከ300 በላይ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረገ ያለው አጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‌የአጓት ውኃ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ ይገኛል። ፕሮጄክቱ በ2009 ዓ.ም ተጀምሮ በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ ገብቷል። የአካባቢው አርሶ አደሮች ይህን ፕሮጀክት...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ‎በበጋ መስኖ ልማት 4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት እየሠራ...

ጎንደር: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ተጀምሯል። ‎ ‎በበጋ መስኖ ልማት የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የተገኙት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ንጉሤ ማለደ በዘንድሮ በጀት ዓመት ከ19...

የምዕራብ ጎጃም ዞን ወደ ትምህርት ቤት ያልመጡ ተማሪዎችን ለመመለስ እየሠራ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ የአብሥራ ሞላ እና ገዳሙ ጌትነት በፍኖተ ሰላም ቁጥር አንድ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ናቸው። ተማሪዎቹ ለመጭው ፈተና ከወዲሁ ራሳቸውን እያዘጋጁ መኾናቸውን...

በሥርዓተ ምግብ ሞዴል የኾኑ መንደሮች ተመረቁ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በሥርዓተ ምግብ ሞዴል የኾኑ መንደሮች ተመርቀዋል። በወረዳው የጎልባ ቀበሌ አርሶ አደሮች የተሻሻለ አመራረት ዘዴ በመጠቀም የተመጣጠነ ምግብ ለቤተሰባቸው መመገብ እንዳስቻላቸው ተናግረዋል። ከዚህ በፊት ሃብቱ...