ወጣቶች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ውጤታማ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል ኢንተርፕርነር ሽፕ ዊክ ከኢንተርፕርነር ዲቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፍኖተ ዳሞት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለጀማሪ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አንተነህ...

የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጥሩ አፈጻጸም ላሳዩ የፖሊስ እና የአድማ መከላከል አባላት የማበረታቻ ሽልማት...

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ በርካታ የፀጥታ አካላት ተሰማርተው የከተማዋ ሰላም ለማስጠበቅ እየሠሩ ይገኛሉ። በከተማ አሥተዳደሩም ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የፖሊስ እና የአድማ መከላከል አባላት...

“ዙፋን የረጋብሽ፣ ሥልጣኔ ያበበብሽ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እርሷ ዙፋን ናት ሀገር ከእነክብሯ የተቀመጠችባት፤ እርሷ ዘውድ ናት ሀገር የነገሠችባት፤ እርሷ በትረ መንግሥት ናት ንግሥና የተጨበጠባት፤ እርሷ የንግሥና ቀለበት ናት ለሀገር ቃል ኪዳን የታሠረባት፤ እርሷ ካባ ናት...

“አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ኅብር የ20 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው:: አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ1987 ዓ.ም በሕትመት የሚዲያ ዘርፍ ሥራውን የጀመረ ሲኾን ከምሥረታው...