የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ማክበር ጠቀሜታው የጎላ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ''ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በባሕር ዳር ከተማ እያከበረ ነው።
በዓሉን አስመልክቶም በሕገ መንግሥት እና...
የኩላሊት ጠጠር ሕመምን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
ባሕር ዳር: ኅዳር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኩላሊት ጠጠር ብለን የምንጠራው ምን አይነት የሕመም ስሜት ሲሰማን ነው?
የኩላሊት ጠጠር ኩላሊት ውስጥ የሚሠራ በሰዎች የሥርዓተ ፍጭት ሂደት ሽንት በመመረት ሂደት ላይ የሚቀር ጠጣር አካል ነው። ከጥቃቅን ጠጣር...
በኩር ጋዜጣን ያንብቡ
https://drive.google.com/file/d/1RgTqwHYRO02uWG0_cnHxxIgp1Aha5USS/view?usp=drive_link
ቅርስን መጠበቅ የመንግሥት ብቻ ሳይኾን የሁሉም ማኅበረሰብ ድርሻ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጎንደር
አብያተ መንግሥታት ጥገና የተገኘውን ተሞክሮ በመውሰድ ሌሎች በአደጋ ውስጥ የሚገኙ ቅርሶችን መታደግ እንደሚገባ ጎብኝዎች ተናግረዋል።
አባ ሄኖክ የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ሲጎበኙ ያገኘናቸው አባት ናቸው። በጎንደር የተለያዩ ጎብኝዎች በጥምቀት እና በሌሎች...
የተፈራ ኀይሉ አጠቃላይ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ተጠየቀ።
ሰቆጣ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የተፈራ ኀይሉ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል የእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና ማስፋፊያ ግንባታ ከተጀመረ ስምንት ዓመታትን አስቆጥሯል።
የሆስፒታሉ የማስፋፊያ ግንባታ መዘግየቱ ለእናቶች እና ሕጻናት የሚሰጠውን አገልግሎት ፈትኖታል።
በግንባታ ሥራው የተሰማሩ...








