“አስተማማኝ ሰላም እስኪሰፍን ድረስ የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት የተቀናጀ ርብርብ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ...

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት የሰላም ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብር እና ጥቅማችን ዘብ ናቸው ብለዋል። ዛሬ "የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና...

የአብሮነት እሴቶችን በማጠናከር በልማት የተሳሰረ ማኅበረሰብ ለመፍጠር እየተሠራ ነው።

  ከሚሴ: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሰንበቴ ከተማ እና ከጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ከተውጣጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂደዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ...

የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማነቃቃት በትኩረት እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ዘላቂ የቱሪዝም ልማት ለማኅበረሰብ ተጠቃሚነት እና ለሁለንተናዊ ዕድገት በሚል መሪ መልዕክት ለቅርስ ጥበቃ እና ቱሪዝም ልማት ባለድርሻ አካላት የሥልጠና እና የንቅናቄ...

ሴፍቲኔት የኢኮኖሚ መነሻ እንጅ የእርዳታ መለማመጃ አይደለም።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት ሁለተኛ ዙር እና የተጨማሪ ፋይናንስ ተጠቃሚዎች ምረቃ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ፕሮግራሙ ባለፉት ሦስት ዓመታት 3 ሺህ 685 የከተማዋ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረጉም ተገልጿል። በሴፍቲኔት...

የ2018/2019 የመኸር ምርትን ስኬታማ ለማድረግ የምርት ማሳደጊያ ግብዓቶች እየቀረቡ ነው።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የግብርና ሚኒስቴር የ2018/2019 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት የሰብል ልማት ንቅናቄ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ዓላማ አድርጎ እየተከናወነ መኾኑን አስታውቋል። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) የምርት ዘመኑን የንቅናቄ መድረክ አስመልክተው...