የአገልግሎት አሰጣጥ እንከኖችን በመፍታት ጠንካራ የሥራ ባሕልን ማዳበር ይጠበቃል።
ጎንደር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አገልጋይነት እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እምርታ" በሚል ሀሳብ በጎንደር ከተማ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል ።
ውይይቱ ሰላም እንዲረጋገጥ የመንግሥት ሠራተኞች የድርሻቸውን መወጣት ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው።
በምክትል...
ሰላምን ከማረጋጋት በሻገር ከኅብረተሰቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት ቁርጠኛ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ፍኖተሰላም: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ከጃቢ ጠህናን ወረዳ እና ከፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የመድረኩ ተሳታፊዎች...
ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ እየተካሄዱ የሚገኙ ሕዝባዊ ውይይቶች አወንታዊ ለውጥ እያስገኙ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ''አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ ዕምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ውይይት እየተካሄደ ነው።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት መኾኑን...
ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የመግደል ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት።
ተከሳሽ እሱባለው (ሳሙኤል) ነበረ የተባለው ግለሰብ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 1፡00 – 2፡00 በሚሆንበት ጊዜ ባሕርዳር ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ የጦር መሳሪያ ይዞ ከሌሎች ግብረ አበሮቹ...
የከተማዋን ዘላቂ ሰላም በጋራ በማረጋገጥ የልማት ሥራዎችን መደገፍ ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እመርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር እየተወያየ ነው።
የአሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞችም በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...








