የወርቅ ምርትን ለማሳደግ በተከናወነ የተቀናጀ ሥራ ውጤት መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ12 የዓለም ሀገራት የማዕድን ዘርፍ ተወካዮች እና የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ተዋናዮች በተገኙበት ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን...

“የእናቶችን ሃዘን ማስቆም የምንችለው ችግሮችን በምክክር መፍታት ስንችል ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ እና ከመንግሥት ጋር ስምምነት ከፈፀሙ ታጣቂዎች አጀንጃ እያሰባሰበ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታጥቀው ሲንቀሳቀኑ ከቆዩ አካላት...

የቴክኖሎጅ ልማት ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ አልምቶ ወደ ሥራ ያስገባቸውን የፕሮጀክት ማኔጅመንት አሥተደደር ሥርዓት (PMS) እና የቁልፍ ተግባራት የአፈጻጸም አመልካቾች (KPI) ሶፍትዌሮች የሥራ ማስጀመሪያ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው እንዲያለሙ ምቹ ሁኔታ እየተፈጠረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች የ"ውከሶንክ" የእንጨት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። በአዲስ የተገነባው እና እህት ኩባንያ የኾነውን የ"ጀወከሹ ላምኔት ፈርኒቸር" ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ ሥራም...

“ጥርን በባሕር ዳር” መርሐ ግብር የከተማዋን ገጽታ ለቱሪስቶች በመግለጥ ውጤታማ ነበር።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳርን የቱሪስት መስህብ ለማድረግ ''ጥርን በባሕር ዳር' በሚል መሪ ሃሳብ በጥር ወር የተለያዩ ኹነቶች ሲከወኑ ዓመታት ተቆጥረዋል። ወጣት ፈንታ ጨቅሌ በባሕር ዳር የጀልባ ጉዞና ሽርሽር አገልግሎት ላይ ተሰማርቶ...