ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው።

ከሚሴ: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከሚሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር ምክክር ተካሂዷል። በምክክሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በሀገረ መንግሥት ግንባታ ውስጥ የወጣቶች...

ለአፍሪካውያን በራሳቸው አቅም የአደጋ ስጋት ሥራዎችን መደገፍ የሕልውና ጉዳይ ነው።

አዲስ አበባ: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መጋቢት 30/2018 ዓ.ም እና ሚያዚያ 1/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው 16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ.ር)...

ለውጡ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በሐረር ከተማ በሀገራዊ ለውጡ የተገኙ ድሎች እና ስኬቶችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ በክልሉ ከገጠር እና ከከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ መልዕክት ያስተላለፉት የሐረሪ...

ሰሙነ ሕማማት እና ምስጢሮቹ

  ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕማማት ሳምንት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ እና ስቃይ የሚታሰብበት የጽሞና እና የአርምሞ ወቅት ነው። ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሣኤ ድረስ የራሱ የኾነ ጥልቅ ትርጓሜ እና ታሪካዊ ይዘት...

በአማራ ክልል መምህራን እና የትምህርት መሪዎች የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ምዘና እየወሰዱ ነው።

  ደሴ: መጋቢት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ20ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት መሪዎች የመምህራን የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ምዘና እየወሰዱ ይገኛሉ። የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ ምዘናው ወጥነት ያለው የመምህራን እና የትምህርት አመራር የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዘና ሥርዓት...