“የቀይ ባሕር አሥተዳደርን አካታች በማድረግ ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለትን ማሳለጥ ይገባል” የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የቀይ ባሕር እና የገልፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ የቀይ ባሕር አሥተዳደር አካታች መኾን አለበት ብለዋል። አካታች...

የለውጥ ዓመታቱ ስኬት በሐረሪ ክልል

ባሕርዳር፡ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መጋቢት 24 ቀን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የተጀመረው ሀገራዊ ለውጥ፣ በመንገድ መሠረተ ልማት ዘርፍ በርካታ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። በሐረሪ ክልልም ለዘርፉ በተሰጠው ልዩ ትኩረት የነዋሪዎችን የዓመታት ጥያቄ የመለሱ የልማት ሥራዎች...

የሕማማት ሳምንትን ከመከራ መታሰቢያነት ባለፈ የርህራሄ ማድረግ ይገባል።

ባሕርዳር፡ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሙነ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ትከበራለች። ምዕምናን በጾም፣ በስግደት እና በምስጋና የሚያሳልፏት ሳምንት ናት። ከሕማም በኋላ የሚመጣው የትንሳኤ በዓል ደግሞ የሰላም እና የእርቅ በዓል ነው።...

አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ)አንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አምባሳደር ቆንጂት የውጭ ጉዳይ ሚንስቴርን በ1950ዎቹ በለጋ እድሜያቸው እንደተቀላቀሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አምባሳደሯ ከዴስክ ኦፊሰርነት እስከ...

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መጋቢት 24/ 2010 ዓ.ም የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ ከተሞች ባለፉት ስምንት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የተመዘገቡ ስኬቶችን የሚደግፍ...