ሕገ ወጥ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የትራንስፖርት ችግር እንዳይኖር ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል መንገድ እና ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው የትራንስፖርት አቅርቦት ስምሪት ዳይሬክተር ጌታቸው መርሻ በበዓሉ ወቅት የሚኖረውን ከፍተኛ...
በፀሐይ ኃይል ከነዳጅ ጥገኝነት የተላቀቀው አመልድ ኢትዮጵያ
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሶላር ኃይልን መጠቀም ከነዳጅ ጥገኝነት ለመላቀቅ ሁነኛ መፍትሔ ነው። ለነዳጅ ግዥ የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬም ያስቀራል።
ንጹሕ የኃይል ምንጭ በመኾኑ የአካባቢ ብክለትን በመቀነስ ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ወሳኝ ነው።
በአመልድ ኢትዮጵያ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርእሰ መሥተዳድር ሹመትን አራዘሙ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርእሰ መሥተዳድር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሹመት ለአንድ ዓመት አራዝመዋል።
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14...
“በትንሣኤ በዓል የዋጋ ንረት እንዳይፈጠር እየተሠራ ነው” ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ
አዲስ አበባ ፡ መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኀላፊ ጃንጥራር ዓባይ ኅብረተሰቡ የትንሣኤ በዓልን ያለምንም የዋጋ ጭማሬ እንዲያከብር ለማድረግ የገበያ ማረጋጋት ሥራዎች በስፋት እየተሠሩ መኾናቸውን...
“ልሂድ በወልድያ በአዋጅ መንገሪያው ማክሰኞ ገበያ ሰው መገናኛው”
ወልድያ: መጋቢት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዕለተ ማክሰኞ የሰሜን ወሎ ዞን እና የአጎራባች ክልል ነዋሪዎች ወልድያ ገበያ ላይ ሽያጭ እና ግዥ የሚያከናውኑበት ቀን ነው።
የወልድያ ማክሰኞ ገበያ ማኅበራዊ መስተጋብር የሚጠናከርበት፤ የተነፋፈቀ የሚገናኝበት ተናፋቂም ነው።
ይህ ገበያ:-
"ማክሰኞ ወልድያ...








