ኤች አይ ቪ ኤድስን መከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ማስፋት ይገባል።
ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የሚሰጠው ትኩረት እየቀነሰ መምጣቱን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው ጎን ለጎን በክበባት ግንዛቤ እንዲያገኙ መደረጉ ስለበሽታው ዕውቀት እንዲኖራቸው ማድረጉን የአዘዞ...
በመደጋገፍ የማይቀረፍ ችግር የለም።
ባሕር ዳር: ኅዳር 2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኅበር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያስጀመረውን ተግባራት በተለያዩ አካባቢዎች ርክክብ እያደረገ ነው።
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አረጋዊ እናት...
ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀበለ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ወደ ሕዝብ መመለሱ ተገልጿል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ...
የደብረ ማርቆስ – ደብረ ኤሊያስ – ተምጫ እና ጭምት መገንጠያ – ጭምት ከተማ መንገድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሁለት ዓመታት በፊት የግንባታ ሂደቱ ተስተጓጉሎ የነበረው የደብረ ማርቆስ - ደብረ ኤሊያስ - ተምጫ እና ጭምት መገንጠያ - ጭምት ከተማ መንገድ ግንባታ ሂደት...
የኮሪደር ልማት ለጎንደር ከተማ ከውበትም በላይ ችግሮችን የፈታ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ የከተማዋን ማስተር ፕላን ለመጠበቅ የሚያግዝ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል።
በጎንደር ከተማ እየተሠራ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ሥራ አንደኛው ዙር ተጠናቅቆ ሁለተኛው...








