ከጫካ ወደ ሰላም፤ ከጥፋት ወደ ልማት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደም ሲል ሲከተሉት የቆዩት የጥፋት መንገድ አገርንና ሕዝብን የሚጎዳና የታሪካዊ ጠላቶችን ፍላጎት ለማሳካት ያለመ በመሆኑ የሰላም አማራጭ መቀበላቸውን ራሱን አፋብን ብሎ የሚጠራው ጽንፈኛ ቡድን የቀድሞ አመራር አባላት ገለጹ።
በጥፋት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቡሩንዲው ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ውጤታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን በይፉዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።
በውይይታቸው ወቅት በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ትብብሮችን ለማጠናከር ያለሙ በርካታ የመግባቢያ ሰነዶች...
አፍሪካ ከውጭ እርዳታ እንድትላቀቅ የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅምን በገንዘብ ማጠናከር ይገባል።
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39 አባል ሀገራት የተሳተፉበት 16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል። በዚህ ጉባኤ አፍሪካውያን የአደጋ ስጋት አቅማቸውን ለማስተሳሰር ከመቼውም ጊዜ በላይ በጋራ ሊቆሙ እንደሚገባ አቋም ይዘውበታል።
በዛሬው...
“ፋይዳ፣ መሶብ እና ኮደርስ የመንግሥት ልዩ ፕሮጀክቶች ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፤ የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ እና የኢትዮ ኮደርስ አፈጻጸምን ገምግመዋል።
በውይይቱ 15 ሚሊዮን ነዋሪዎች የፋይዳ መታወቂያ እንዲያወጡ እየተሠራ መኾኑም ተጠቅሷል። 5 ነጥብ...
ጸሎተ ሐሙስ የትህትና ቀን
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሙነ ሕማማት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሲል ያሳለፈው መከራ የሚታሰብባት ቅዱስ ሳምንት ናት።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰባኪ ወንጌል መምህር...








