ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬን ከቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬጋ...

“በዓለ ስቅለትን ስናከብር ከእውነት ጋር በመቆም ይሁን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። መልእክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት እንኳን አደረሳችሁ። ዕለቱ የዓለምን በደል ሊሽር፤ የአዳምን ዕዳ ሊክስ መድኃኔዓለም...

በዓለ ስቅለት እና ሥርዓቱ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት በዓል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከኃጥያት ለማዳን ሲል መከራ የተቀበለበት፤ ራሱን አሳልፎ የሰጠበት፤ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር በመስዋዕትነት የገለጠበት በዓል...

የአገልግሎት አሰጣጥ ስብራት የታከመበት!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ተገልጋዮች ቀናትንና ወራትን ይፈጅባቸው የነበረውን የተቋማት አገልግሎት በደቂቃዎች ውስጥ ማግኘት ጀምረዋል። ይህ የተሳለጠ አሠራር እውን ሊሆን የቻለው "ሞሶብ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ወዲህ...

በማለዳ ጀንበር በእለተ ስቅለቱ በልጆች ውብ ዜማ የሚታጀበው ሚሻ ሚሾ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሚሻ ሚሾ የሰው ልጅ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከባርነት ወደ ነፃነት የተሻገረበት ቃል ኪዳን የሚታሰብበት ውብ ባህላዊና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው። በማለዳ ጀንበር በእለተ ስቅለቱ በልጆች ውብ ዜማ እና በሌሎች...