አፍላ ወጣት እና ወጣት ሴቶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ተጋላጮች በመኾናቸው በትኩረት መሥራት ያስፈልጋል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል። እ.ኤ.አ በ2024 በዓለም አቀፍ ደረጃ 40...

የፖሊስ አባላት ሰላም እና ደኅንነትን ከማስጠበቅ ባሻገር የልማት ሥራዎችን እያከናወኑ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተቋማዊ ሪፎርም፣ አፈፃፀም፣ ጂኦ ስትራቴጂካዊ እና በፖሊስ መሪነት አቅም ግንባታ ዙሪያ በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለሚገኙ የፖሊስ መሪዎች...

37ኛው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቀኑ እየታሰበ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ''ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን ዘላቂነት እናረጋግጥ'' በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በመርሐ ግብሩ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ በማዕከላዊ ጎንደር...

ሙስናን ለመከላከል የሁሉንም አካላት ትብብር ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ለ22ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ ''ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር'' በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ይከበራል። በዓሉን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ሥነ ምግባር...

ኤች አይ ቪ ኤድስ ላይ ያለው መዘናጋት ዋጋ እያስከፈለ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ)‎ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ዓለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። ‎ በዓሉ በየዓመቱ ኅዳር 22 ቀን የሚከበር ሲኾን የዘንድሮው በዓል'' ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ...