ባለፉት ጊዜያት በሰላም፣ በልማትና መልካም አሥተዳደር ዘርፎች የመጡ ለውጦችን ማስቀጠል ይገባል።
ደሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የጸጥታ መዋቅር መሪዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ምክክር እያደረጉ ነው፡፡
በመድረኩ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል
ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የኾነ ተቋም በመገባት አካታችነትን ማረጋገጥ ይገባል።
ገንዳ ውኃ፡ ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አይ ኤች ኤስ ከተባለ ግብረ ሰናይ ተቋም ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የሚከበረውን...
የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የንግድ ሥርዓቱን የተረጋጋ ለማድረግ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የንግድ መሰረትን ማስፋት፣ ሕገወጥ የንግድ ሥርዓት፣ የኑሮ ውድነት ማሻሻል እና የኤክስፖርት ምርትን በተመለከተ የአራት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
የአማራ ክልል ንግድና...
“በትብብር በመሥራት ሀገራዊ የፍትሕ ሥርዓቱን ማላቅ ይገባል” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የለውጥ ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሳለሐዲን ተውፊቅ፣ ምክትል...
አካል ጉዳተኞችን በሁሉም የልማት ዘርፎች ማሳተፍ ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የአካል ጉዳተኞች መብት መከበር እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማሳደግ በሚያስችሉ...








