ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሳስ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ሴቶች፣ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ ባለሃብቶች እና ምሁራንን ጨምሮ...
ጤናማ ትውልድን ለመገንባት የጤና ተቋማትን አገልግሎት መደገፍ እና ማሻሻል ይገባል።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሰሜን ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ በጋራ ለበየዳ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የአንቡላንስ ድጋፍ አበርክተዋል።
በርክክብ መርሐ ግብሩ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው...
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡ የሰላም ዘብነቱን አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል።
በውይይቱም ተሳታፊዎች ጥያቄ እና አስተያየቶች አንስተዋል። በተሳታፊዎች ከተነሱ ጥያቄዎች የሥራ...
የአማራ ሕዝብ ከዚህ በላይ በመከራ እና በስቃይ ውስጥ መኖር ይበቃዋል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሕዝብን ለከፋ ችግር መዳረጉን...








