ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከመጋቢት 2/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ሌተናል ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ...

መምህራን ለትምህርት እና ለሰላም አርበኛ በመኾን ሙያዊ ኀላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የጣና ሐይቅ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ሠራተኞች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ አካሂደዋል። በመድረኩ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ...

“ሕዝቡ ከጎናችን በመኾኑ የጽንፈኛውን ሕልም በማጨለም አንፃራዊ ሰላም ማረጋገጥ ችለናል” ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ እና የእዙ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ በጎጃም ተሰማርቶ ውጤታማ ግዳጅ እየተወጣ ከሚገኝ የጦር ክፍል መሪዎች እና አባላት...

የሽቦ መኪና መሥራት ወይስ የካርቶን ጠመንጃ መሸከም?

ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጭቃ ተሽከርካሪ ሠርተን፣ ሽቦ ጠምዝዘን እንደመኪና እየነዳን፣ አባሮሽ ተጫውተን፣ ታላላቆቻችንን አክብረን ወንበር ለቀን አስቀምጠን፣ ጉልበት ስመን እና ለጎረቤት ታዝዘን ማደግ የብዙዎቻችን ኢትዮጽያውያን ትዝታ ነው። ይህ አስተዳደግ የመለወጥ ፍላጎታችን እና...

ለውጥ ያመጡ የግብርና ምርምር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።

ባሕርዳር፡ የካቲት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት ዓመታዊ ክልላዊ የምርምር ሥራዎች ግምገማ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በክልሉ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ በምርምር የተገኙ ውጤቶች፣ በምርምር ዘርፉ የተገኙ ጥናቶች፣ በቀጣይ...