በጎንደር ከተማ በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብሩ የወተት ምርት በ10 ቀበሌዎች እየተተገበረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወተት ምርት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ውስጥ ካሉት ዘርፎች መካል አንዱ ነው። ዘርፉ የቤተሰብን የኑሮ ደረጃ ከማሻሻሉም አልፎ በወተት ልማት እና በግብይት ሰንሰለት ውስጥ ለሚሳተፉ በርካታ ዜጎች ሰፊ...
ሰላምን ለማረጋገጥ ቅድሚያ አንድነትን ማጠናከር ያስፈልጋል።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ በጉባይ ቀበሌ ተካሂዷል።
መንግሥት እያደረገ ያለውን ሕግ የማስከበር ተግባር ሊያጠናክር እንደሚገባ ተሳታፊዎች አሳስበዋል።
ለሰላም መከበር የድርሻቸውን እንደሚወጡ ተሳታፊዎች ገልጸው...
የአማራ ክልል ምክር ቤት የ6ኛው ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከታኅሣሥ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው ከታኅሣሥ 16-17/2018 ዓ .ም እንደሚካሄድ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
በእነዚህ ቀናቶች የትምህርት አጀማመር እና እስካሁን የተከናወኑ ተግባራት፣ ያጋጠሙ ችግሮች፣ የኦዲት ግኝቶች...
“በባሕላዊ መንገድ ከቀፎ 10 ኪ.ግ የማይበልጥ የነበረው የማር ምርት አሁን 50 ኪ.ግ ድረስ ማምረት...
ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴ ከተማ የማር ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው።
በኤግዚቢሽኑ ላይ ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞን በንብ...
በደብረ ማርቆስ የሰላም ጥሪን ተቀብለው ከመጡ ታጣቂዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሰላም የመጡ ታጣቂዎች በተደረገው ውይይት የቆዩበት የትጥቅ ትግል ሕዝቡን ለውስብስብ ስቃይ እና እንግልት ዳርጎ መቆየቱን ተናግረዋል።
በቆዩበት የጥፋት መንገድ እንደተጸጸቱ የገለጹት ታጣቂዎቹ በሰላማዊ የትግል መንገድ የበደሉትን ማኅበረሰብ...








