የምግብ ዘይት ለዝቅተኛ ነዋሪዎች “የቅንጦት” ያህል እየኾነ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አሰለፈች በላይ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ስትኾን በመንገድ ዳር ጎመን እና ቆስጣ ዘርግታ በመሸጥ ነው የምትተዳደረው። ከዚህ ቦታ የምታገኛትን አስር፣ ሃያ ብር አጠራቅማ ሁለት ልጆቿን እንደምታሳድግ ነግራናለች።
ወይዘሮ...
“ሠራዊቱ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅም እንዲረጋገጥ ግዳጁን እየተወጣ ነው” ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በብላቴ ልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል በመገኘት ከመሪዎች እና ከሠልጣኞች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ሀገራችን ከፋታዋን ለማረጋገጥ በምታደርገው ሁለንተናዊ ግስጋሴ የመከላከያ...
በሀሰት መመስከር የሕግ ተጠያቂነቱ እስከምን ድረስ ይኾን?
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሀሰት የሚለው ቃል ጥሬ ትረጉሙ ከዕውነት የራቀ ነገር ወይም ዕውነት የጎደለው ነገር ማለት ነው፡፡
ሀሰተኛ ነገሮችን ማስተባበል፣ ማግነን፣ መቅጠፍ እና ጉዳዩን መደበቅንም ይጨምራል። ሀሰት መናገር ወይም በሀሰት በሰው ላይ መመስከር ወይም...
የአማራ ክልል የባሕል ፍርድ ቤቶች ዕውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች ዕውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
የባሕል ፍርድ ቤቶች በሽምግልና መሠረት ቁርሾን በማስቀረት እርቅ የሚያወርዱ የሕዝብ የሰላም እሴቶች ናቸው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ...
ታኅሣሥ 20/2018 ዓ.ም
https://drive.google.com/file/d/1sosAwawQr4O_8zc8zF2AcN9GC1awSR2A/view?usp=drive_link








