ያለ አግባብ የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ ረገድ በትኩረት መሥራቱን ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ከዞን መምሪያዎች ጋር ገምግሟል።
የቢሮው ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም በክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የእድገት እና ዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ...
ሕዝባችንን ለችግር የዳረገውን የጸጥታ ችግር በሰላም ለመፍታት መንግሥት እየሠራ ነው።
ደሴ: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የሥራ ኀላፊዎች እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከአምባሰል ወረዳ ሕዝብ ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳይ በውጫሌ ከተማ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱ የተገኙት የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ...
በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች በተሳሳተ መንገድ ጫካ በመግባት በሕዝባቸው ላይ የሰላም እጦት እንዲፈጠር ምክንያት መኾናቸውን ገልጸዋል።
ሕዝባቸውን...
የአገው ፈረስ ባሕልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ አስፈላጊ ሥራዎች ተጠናቅቀዋል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰ ባሕልን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር እና የጥናት ወርክሾፕ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት...
ፋይዳ መታወቂያ ለሴቶች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታን ያስገኛል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የፋይዳ መታወቂያ አካታችነትን ለማጎልበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ሴት አደረጃጀቶች እና መምሪያ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡
የአማራ ክልል...








