በቋሪት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
በወረዳው ጣሊያን፣ ወይበይኝ፣ ብር አዳማ እና አጎራባች ቀጣናዎች ላይ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች መገዳደል ለቋሪት እና አካባቢው...
የኢትዮጵያን የባሕርበር ጥያቄ ማስመለስ የዚህ ትውልድ ኀላፊነት ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የባሕር በራችን የደም ስራችን" በሚል መሪ መልዕክት ሀገርአቀፍ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።
የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ታረቀኝ አብዱልጀበር ንቅናቄው እንደ ሀገር የተጀመረውን የባሕር በር የባለቤትነት ይገባኛል ታሪካዊ እና...
በዓላቱን በስኬት ለማጠናቀቅ በቂ ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የልደት እና የጥምቀት በዓላትን በስኬት ለማክበር ከጸጥታ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
በውይይቱ ሊያጋጥሙ የሚችሉ እንቅፋቶች እና መፍትሔያቸውም ተመላክቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ...
በሁኔታዎች የማይበገር ተቋም ለመገንባት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን አስታውቀዋል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተቋማት ሪፎርም እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሁለተኛ ዙር የመንግሥት አገልግሎት እና...
የክልል እና የፌዴራል መንግሥት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የኢንዱስትሪ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፌዴራል እና ከክልል የተውጣጡ ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው።
በጉብኝቱ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል...








