በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎች የውጭ ምንዛሬ ግኝት አድጓል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሰጠው ልዩ ትኩረት እና ድጋፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ከማሳደጉ ባለፈ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እንዲያድግ ማስቻሉን አምራቾች ገልጸዋል።
የሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የሚገኙ...
የእቴጌ ጥሩወርቅ ወለባ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዝርፊያ ከሀገር ዉጭ ተወስዶ የነበረውን የአጼ ቴዎድሮስ ባለቤት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ወለባ (የፀጉር ጌጥ) ተረክባለች።
በርክክቡ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው...
“ጥፋት እና ጠላት ናፋቂ መኾን አይገባም”ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከተውጣጡ ተጽዕኖ ፈጣሪ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ውስጣችንን በመፈተሽ፤ ባሕላዊ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያዘጋጀው የክርክር መድረክ ተጀምሯል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ቦርዱ የክርክር መድረኩን ያዘገጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ፣ ገለልተኛ እና...
የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ- የማይበገረው የሰላም እና የልማት ዘብ!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጽናት የሚቆም ለሕዝብ ደህንነት የሚተጋ እና ለክልሉ ሰላም ዋስትና የኾነው የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ የክልሉን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ በንቃት፣ በቆራጥነት እና በታማኝነት እየሠራ ይገኛል።
የክልሉን ሕዝብ ሰላም እና...








