የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል።
ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም...
የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የሚያከብር ሁሉ ትህትናን ያድርግ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከሀጥያት ለማዳን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደበት ቀን የሚዘከርበት ዕለት ነው።
በዓሉ የኢየሱስ ክርስቶስ ትህትና፣ ፍቅር እና ራስን ዝቅ አድርጎ ሌሎችን...
የገና ጨዋታ የእኩልነት መገለጫ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገና ጨዋታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ጋር የመጣ ሥነ ሥርዓት እንደኾነ ይነገራል። ጨዋታው አዝመራ ከተሠበሠበበት ታኅሣሥ ወር ጀምሮ የሚከወን ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የምሥራቀ...
ድጋፉ ባይደረግልን ኖሮ ጾም ሳንፈታ እንውል ነበር።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ፣ ከግሬስ ለልጆች እና ቤተሰቦቻቸው ማዕከል እና ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የበዓል መዋያ ድጋፍ...
ቀልጣፋ እና ምርታማ የኢኮኖሚ ሥርዓትን መገንባት ላይ ትኩረት ተደርጓል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በዘርፉ የ25 ዓመታት ፍኖተ ካርታ እና የአምስት ዓመታት ስትራቴጅክ...








