“በመስቀል ዐደባባይ የቀረበው የአእላፋት ዝማሬ አስደናቂ ነበር” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገና ዋዜማ በመስቀል ዐደባባይ የቀረበው የአእላፋት ዝማሬ መንፈሳዊ ትዕይንት አስደናቂ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወጣቶች ጨዋነት እና ሥነ ሥርዓት በሞላበት መንገድ ሃይማኖታቸውን መግለጣቸው...

“የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ይቅርታ እና እርቅን እንድናገኝ ያደረገ ነው” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ...

ኢትዮጵያ ክርስቶስን ለሺህ ዘመናት የሰበከች ሀገር ናት።

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ከምታከብራቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። "ክብር ለእግዚአብሔር በሰማይ፤ ሰላምም በምድር " የሚለው መልዕክት የልደቱ ዋና ትርጓሜ መኾኑን የተናገሩት...

“የልደት በዓል በላሊበላ በጉጉት የምናከብረው በዓል ነው” አቶ አራጌ ይመር

  ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር የልደት በዓል በላሊበላ በጉጉት የምናከብረው በዓል ነው ብለዋል፡፡ ይህን ድንቅ እና ታላቅ...

“ለነድያን የሚሰጥ ስጦታ ለእግዚአብሔር እንደተሰጠ ይቆጠራል” ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መላዕክ

  ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 26/2018ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከሌሎች በዓላት በተሻለ ሰዎች ስጦታዎችን የሚለዋወጡበት በዓል ነው። ስጦታ የመለዋወጥ ተግባሩ ሃይማኖታዊ መሠረት መኖር እና አለመኖሩን ብዙዎች አይገነዘቡትም። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የአራቱ...